Asfaw Bekele Official
Asfaw Bekele Official
  • Видео 476
  • Просмотров 5 406 284

Видео

አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 012 - 4:1-11 መንበረ ጸባዖትአቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 012 - 4:1-11 መንበረ ጸባዖት
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 012 - 4:1-11 መንበረ ጸባዖት
Просмотров 4,8 тыс.6 дней назад
‹‹ ዮሐንስ ራዕይ 4፡1-11 ›› ‹‹ከዚህ በኋላም አየሁ፡፡ እነሆም በሰማይ የተከፈተ ደጅ፡፡ እንደ መለከትም ሆ ሲናገረኝ የሰማሁት የፊተኛው ድምጽ ወደዚህ ውጣና ከዚህ በኋላ ሊሆን የሚያስፈልገውን ነገር አሳይሃለሁ አለ፡፡ ወዲያው በመንፈስ ነበርሁ፡፡ እነሆም ዙፋን በሰማይ ቆሞአል፡፡ በዙፋኑም ላይ ተቀማጭ ነበረ፡፡ ተቀምጦም የነበረው በመልኩ የኢያስጲድንና የሰርዲኖንን ዕንቁ ይመስል ነበር፡፡ መልኩም መረግድን የመሰለ ቀስተ ደመና በዙፋኑ ዙሪያ ነበር፡፡ በዙፋኑ ዙሪያም ሃያ አራት ዙፋኖች ነበሩ፡፡ በዙፋኖቹም ላይ ነጭ ልብስ ለብሰው በራሳቸውም የወርቅ አክሊል ደፍተው ሃያ አራት ሽማግሌዎች ተቀምጠው ነበር፡፡ ከዙፋኑም መብረቅና...
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 012 - 3:14-22 የሎዶቅያ ቤ/ክአቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 012 - 3:14-22 የሎዶቅያ ቤ/ክ
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 012 - 3:14-22 የሎዶቅያ ቤ/ክ
Просмотров 3,9 тыс.13 дней назад
የሎዶቅያ ከተማ በሀብቷ የታወቀች ነበረች። ባንኮች የተስፋፉባት፥ ልዩ ጥቁር የሱፍ ልብሶች የሚመረቱባት፥ እንዲሁም የታወቀ የሕክምና ትምህርት ቤት የሚገኝባት ከተማ ነበረች። ይህ የሕክምና ትምህርት ቤት በተለይ በዓይን ሕክምና ምርጥ መሆኑ ይነገራል። ችግሩ በከተማይቱ ውስጥ ጥሩ የውኃ አቅርቦት አልነበረም። ወደዚህች ከተማ ውኃ የሚመጣው ከስምንት ኪሎ ሜትሮች በላይ ተጉዞ ነበር። ውኃው ወደ ከተማይቱ በሚገባበት ጊዜ ለብ ስለሚል፥ ለመጠጥ አይመችም ነበር። የሎዶቅያ ነዋሪዎች ለነገሮች ብዙም ስሜት ያልነበራቸውና ሁልጊዜም የሌሎችን ፍላጎቶች ፍላጎታቸው ለማድረግ የሚጥሩ ነበሩ። በሀብታቸው ምክንያት የራስ ብቃት የነበራቸው ስለሆነም፥...
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 011 - 3:7-13 የፊላደልፊያ ቤ/ክአቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 011 - 3:7-13 የፊላደልፊያ ቤ/ክ
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 011 - 3:7-13 የፊላደልፊያ ቤ/ክ
Просмотров 4,4 тыс.20 дней назад
ሲሆን፥ ከተማይቱን አቋርጦ የሚያልፍ ጠቃሚ ጎዳና ነበር። ብዙውን ጊዜ ግን የመሬት መንቀጥቀጥ ይነሣባት ነበር። ከዚህም የተነሣ ብዙ ሰዎች ከከተማይቱ ውጭ ይኖሩ ነበር። ይህም የነዋሪዎቿን ቁጥር አመነመነው። ዮሐንስ ይህን መልእክት በሚጽፍበት ጊዜ የፊልድልፍያ ቤተ ክርስቲያን አሁንም ጥቂት ምእመናን ብቻ ነበሯት። ነገር ግን እግዚአብሔር የሕዝብን ብዛት እንደ ዋነኛ በረከት አይቆጥረውም። እርሱን በበለጠ የሚያሳስበው ታማኝነታችን ነው። የፊልድልፍያን ቤተ ክርስቲያን ከደረሰባት ስደት ባሻገር ለክርስቶስ ጸንታ የቆመች ነበረች። በመሆኑም ክርስቶስ ለዚህች ቤተ ክርስቲያን ምንም ዓይነት ተግሣጽ ሊሰነዝር አንመለከትም። ይልቁንም ክርስቶ...
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 010 - 3:1-6 የሰርዴስ ቤ/ክአቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 010 - 3:1-6 የሰርዴስ ቤ/ክ
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 010 - 3:1-6 የሰርዴስ ቤ/ክ
Просмотров 4,7 тыс.27 дней назад
ሰርዴስ ቤ/ክርስቲያን የምትገኘው በቀድሞው ትንሹ እስያ በአሁኑ ቱርክ ነው፣ ሰርዴስም በምእራብ በኩል በተራራ ላይ ነበረች፣ ትልቅም ቅጥር ነበራት፣ ከተማዋ ፈራርሳ ትገኛለች፣ አሁን ይህች ቤ/ክ እንደ ታሪክ ብቻ የምትቆጠር እና እንደ ሙዚየም የምትጎበኝ ሀገር ናት፣ ሳይቤል የሚባል ጣኦት እና የፍሬያማነት አምላክ የሚሉዋት በዛ ነበረች፣ የቄሳርም አምልኮ በዚያ ነበር፣ እንዲሁም ከተማዋን ስንጥቆ ለሁለት የሚያልፍ ውሃ ነበር፣ ይህም ወንዝ ወርቅን እንደ አሸዋ በውስጡ ይዞ ይመጣ ነበር ፣ ከተማዋ ሀብታም ከመሆንዋ የተነሳ ፣ ገበያቸው በወርቅ ገንዘብ ይገበያዩ ነበር፣ በእስያ ብዙ አብያተ ክርስቲያናት ነበሩ፣ 1ቆሮ 16/19፣ በሰር...
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 009 - 3:1-6 የትያጥሬ ቤ/ክአቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 009 - 3:1-6 የትያጥሬ ቤ/ክ
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 009 - 3:1-6 የትያጥሬ ቤ/ክ
Просмотров 5 тыс.Месяц назад
በእስያ ካሉት አገሮች ሁሉ ውብ የነበረችው ጴርጋሞን ነበረች፤ ሮምን ሲሰሩ ከብዙ ዘመን በኋላ ብዙ የህንጻ ስራ ኩረጃ ከጴርጋሞን ወስደዋል። ከተማይቱ ሃብታምና የአገረ ገዢው መኖሪያ ነበረች፤ ከምስራቅ የሚመጣ ጠላት እንዳያጠቃት 50 ኪ.ሜ ራቅ አድርገው የጦር ካምፕ ነበረባት።. ትያጥሮን እንደ ጴርጋሞን የንጉሠ ነገሥት አምልኮ የሚካሄድባት ትልቅ ማዕከል ባትሆንም አረማውያን አማልክት የሚመለኩባቸው መሰዊያዎችና ቤተ መቅደሶች ነበሩባት። በጣም የታወቀች የንግድ ማዕከል ነበረች። በሁለት ወንዞች ሸለቆዎች መጋጠሚያ ላይ የተቆረቆረች ትያጥሮን በመቄዶንያ ከሚገኙት ከተማዎች መካከል በዘመኑ በልብስ ማቅለሚያ፥ በነሐስና በብር ሥራ ዕደ ...
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 008 - 2:12-17 የጴርጋሞን ቤ/ክአቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 008 - 2:12-17 የጴርጋሞን ቤ/ክ
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 008 - 2:12-17 የጴርጋሞን ቤ/ክ
Просмотров 7 тыс.Месяц назад
12 በጴርጋሞንም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ያለው እንዲህ ይላል። 13 የሰይጣን ዙፋን ባለበት የምትኖርበትን አውቃለሁ፤ ስሜንም ትጠብቃለህ፥ ሰይጣንም በሚኖርበት፥ በእናንተ ዘንድ የተገደለው የታመነው ምስክሬ አንቲጳስ በነበረበት ዘመን እንኳ ሃይማኖቴን አልካድህም። 14 ዳሩ ግን ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉና እንዲሴስኑ በእስራኤል ልጆች ፊት ማሰናከያን ሊያኖርባቸው ባላቅን ያስተማረ የበልዓምን ትምህርት የሚጠብቁ በዚያ ከአንተ ጋር ስላሉ፥ የምነቅፍብህ ጥቂት ነገር አለኝ። 15 እንዲሁ የኒቆላውያንን ትምህርት እንደ እነዚህ የሚጠብቁ ሰዎች ከአንተ ጋር ደግሞ አሉ...
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 007 - 2:8-11 የሰምርኔስ ቤ/ክአቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 007 - 2:8-11 የሰምርኔስ ቤ/ክ
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 007 - 2:8-11 የሰምርኔስ ቤ/ክ
Просмотров 7 тыс.2 месяца назад
ሰምርኔስ ከ100-313 አ.ም የዮሐንስ ራዕይ 2:8-9 በሰምርኔስም ወዳለው ወደ ቤተክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ ሞቶ የነበረ ሕያውም የሆነው ፊተኛውና መጨረሻው እንዲህ ይላል መከራህንና ድህነትህን አውቃለሁ ነገር ግን ባለ ጠጋ ነህ የሰይጣንም ማህበር ናቸው እንጂ አይሁድ ሳይሆኑ አይሁድ ነን የሚሉት የሚሳደቡትን ስድብ አውቃለሁ ይህ ጊዜ በእግዚአብሔር ህዝብ በንጉስ ዲዎክላን አስከፊ ስደት የደረሰበት ጊዜ ነው ይህ በአረማዊት ሮም ስር ከ303-313 አ.ም ሺህዎች የተገደሉበትና የተሰደዱበት ጊዜ ነው
ውይይት ከወንጌላዊ ተክሉ ጋር | ፓስተር አስፋው በቀለ| ለፍጻሜ ዘመን መዘጋጀትውይይት ከወንጌላዊ ተክሉ ጋር | ፓስተር አስፋው በቀለ| ለፍጻሜ ዘመን መዘጋጀት
ውይይት ከወንጌላዊ ተክሉ ጋር | ፓስተር አስፋው በቀለ| ለፍጻሜ ዘመን መዘጋጀት
Просмотров 10 тыс.2 месяца назад
Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in Amharic! ለሙታን ሕይወት ፥ ለተኮነኑ ጽድቅ ፥ ለጠፉት እረኛ ፥ ለታመሙት ፈዋሽ፥በጨለማ ላሉት ብርሃን፥ ለተጠሙት የሕይወት ውሃ ፥ ለተራቡት የሰማይ መና የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጠውን ወንጌል በመስበክና በማስተማር ሰዎች እርሱን አምነው እንዲቀበሉትና እንዲያመልኩትና በወንጌሉ ቃል እናገለግለዋለን።
Live interview with evangelist Teklu | ፓስተር አስፋው በቀለLive interview with evangelist Teklu | ፓስተር አስፋው በቀለ
Live interview with evangelist Teklu | ፓስተር አስፋው በቀለ
Просмотров 3,5 тыс.2 месяца назад
Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in Amharic! ለሙታን ሕይወት ፥ ለተኮነኑ ጽድቅ ፥ ለጠፉት እረኛ ፥ ለታመሙት ፈዋሽ፥በጨለማ ላሉት ብርሃን፥ ለተጠሙት የሕይወት ውሃ ፥ ለተራቡት የሰማይ መና የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጠውን ወንጌል በመስበክና በማስተማር ሰዎች እርሱን አምነው እንዲቀበሉትና እንዲያመልኩትና በወንጌሉ ቃል እናገለግለዋለን።
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 006 - ራዕይ (Rev.) 2:1-7 - ይድረስ ለኤፌሶን ቤ/ክ - Ephesusአቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 006 - ራዕይ (Rev.) 2:1-7 - ይድረስ ለኤፌሶን ቤ/ክ - Ephesus
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 006 - ራዕይ (Rev.) 2:1-7 - ይድረስ ለኤፌሶን ቤ/ክ - Ephesus
Просмотров 12 тыс.2 месяца назад
በኤፌሶን ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። በቀኝ እጁ ሰባቱን ከዋክብት የያዘው በሰባቱም የወርቅ መቅረዞች መካከል የሚሄደው እንዲህ ይላል። 2 ሥራህንና ድካምህን ትዕግሥትህንም አውቃለሁ፤ ክፉዎችንም ልትታገሥ እንዳትችል፥ እንዲሁም ሳይሆኑ። ሐዋርያት ነን የሚሉቱን መርምረህ ሐሰተኞች ሆነው እንዳገኘሃቸው አውቃለሁ፤ 3 ታግሠህማል፥ ስለ ስሜም ብለህ ጸንተህ አልደከምህም። 4 ዳሩ ግን የምነቅፍብህ ነገር አለኝ የቀደመውን ፍቅርህን ትተሃልና። 5 እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ የቀደመውንም ሥራህን አድርግ፤ አለዚያ እመጣብሃለሁ ንስሐም ባትገባ መቅረዝህን ከስፍራው እወስዳለሁ። 6 ነገር ግን...
ወ/ዊ ተክሉ እና ፓ/ር አስፋው "ዘመኑን ማወቅ" - ውይይት ክፍል 3 - knowing the end time interview with pastor Asfawወ/ዊ ተክሉ እና ፓ/ር አስፋው "ዘመኑን ማወቅ" - ውይይት ክፍል 3 - knowing the end time interview with pastor Asfaw
ወ/ዊ ተክሉ እና ፓ/ር አስፋው "ዘመኑን ማወቅ" - ውይይት ክፍል 3 - knowing the end time interview with pastor Asfaw
Просмотров 8 тыс.2 месяца назад
ለመጨረሻው ዘመን እንዴት እንዘጋጃለን?
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 005 - 1:10-20 ክፍል/part 2አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 005 - 1:10-20 ክፍል/part 2
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 005 - 1:10-20 ክፍል/part 2
Просмотров 8 тыс.3 месяца назад
ዮሐንስ በዚህ ክፍል ሞቶ የነበረውን ኋላም የተነሳውን ያረገውንና በክብር የሚመጣውን ጌታ አይቶ በማያውቀው ሰማያዊ ክብር ይመለከተዋል። ለመሆኑ ኢየሱስ ምን ይመስላል? ኢየሱስ ፑቲን እንደሚሉት ጥቁር ነውን? ወይስ ቫቲካን እንደሚስለው ፈረንጅ ነው? ቀለሙስ ምን የሚፈይደው ነገር አለ/
ወ/ዊ ተክሉ እና ፓ/ር አስፋው "ዘመኑን ማወቅ" - ውይይት ክፍል 2 - knowing the endtime interview with pastor Asfawወ/ዊ ተክሉ እና ፓ/ር አስፋው "ዘመኑን ማወቅ" - ውይይት ክፍል 2 - knowing the endtime interview with pastor Asfaw
ወ/ዊ ተክሉ እና ፓ/ር አስፋው "ዘመኑን ማወቅ" - ውይይት ክፍል 2 - knowing the endtime interview with pastor Asfaw
Просмотров 10 тыс.3 месяца назад
knowing the time ... ያለንበት ዘመን የምጥ ጣር ነው ስንል ምን ማለት ነው? በመንፈሳዊ አውድ ምጥ ምንድነው?
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 004 - 1:10-20አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 004 - 1:10-20
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 004 - 1:10-20
Просмотров 9 тыс.3 месяца назад
አቡቀለሚስ ለዚህ ዘመን ሰው ምን ትርጉም አለው? አቡቀለምሲስ እንዴት ይተረጎማል? እውን ኢየሱስ ይመጣልን? ትክክለኛው የአቡቀለምሲስ አተረጓጎም ምንድነው?
MISSION 3:16 INTERNATIONAL MINISTRY| ፓስተር አስፋው በቀለ|MISSION 3:16 INTERNATIONAL MINISTRY| ፓስተር አስፋው በቀለ|
MISSION 3:16 INTERNATIONAL MINISTRY| ፓስተር አስፋው በቀለ|
Просмотров 5 тыс.3 месяца назад
Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in Amharic! ለሙታን ሕይወት ፥ ለተኮነኑ ጽድቅ ፥ ለጠፉት እረኛ ፥ ለታመሙት ፈዋሽ፥በጨለማ ላሉት ብርሃን፥ ለተጠሙት የሕይወት ውሃ ፥ ለተራቡት የሰማይ መና የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጠውን ወንጌል በመስበክና በማስተማር ሰዎች እርሱን አምነው እንዲቀበሉትና እንዲያመልኩትና በወንጌሉ ቃል እናገለግለዋለን።

Комментарии

  • @semharkuflu2627
    @semharkuflu2627 5 часов назад

    Amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏

  • @nathanyohannes7191
    @nathanyohannes7191 7 часов назад

    ጌታ፡እየሱስ፡ፀጋ፡ያብዛልህ፡ከድሬደዋ፡እየተከታተልኩት፡ነው፡አመሰግናለህ፡ተጠቃሚ፡ነኝ 14:48

  • @nathanyohannes7191
    @nathanyohannes7191 8 часов назад

    ከድሬደዋ፡በትምህርትህ፡ተጠቅሜአለሁ፡ተባረክ፡ይብዛልህ 11:54

  • @nathanyohannes7191
    @nathanyohannes7191 8 часов назад

    ጌታ፡ኦየሱስ፡ይባርክህ፡በትምህርትህ፡እየተጠቀምኪኞ፡ነው 8:59 9:02

  • @PexirosgabureGatebo
    @PexirosgabureGatebo 10 часов назад

    እግዚአብሔርን ለመምላክ ተፈጥረናል❤📖🎸🤲

  • @PexirosgabureGatebo
    @PexirosgabureGatebo 10 часов назад

    AmeeeeeeeeeeN ❤

  • @melkamumathewos9755
    @melkamumathewos9755 13 часов назад

    Thank you asfaw really I got it new thing go ahead. God bless both of you.

  • @Amsalsileshi
    @Amsalsileshi 14 часов назад

    ፓስተር ተባረክልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ስለቅንነትህ እና አስተምሮትህ ❤❤❤ተባረክልኝ መንፈስ ቅዱስን በይብልጥ እንዳውቀው ስላስተማርከኝ❤❤❤❤ተባረክ

  • @MilkiasSamuel
    @MilkiasSamuel 16 часов назад

    ጸጋ ይብዛልህ ፓስተርዬ።

  • @esheteendale724
    @esheteendale724 16 часов назад

    እጅግ ጠቃሚ ትምህርት አመሰግናለሁ

  • @MilkiasSamuel
    @MilkiasSamuel 18 часов назад

    አሜን የሆነዉ ጌታ ይባርክሕ።

  • @ArsemaVlog
    @ArsemaVlog День назад

    ጌታ ሆይ ለቤትክ ምህረት አድርግ😢😢😢

  • @YelamMesela
    @YelamMesela День назад

    tebarekilignn❤❤❤

  • @tamratadis8849
    @tamratadis8849 День назад

    ❤❤❤

  • @eshetumandefro4697
    @eshetumandefro4697 День назад

    Selam Brother P Asfawe Bekele God bless you From Ethiopia Eshetu Mandefro

  • @YelamMesela
    @YelamMesela День назад

    amenn amenn geta yibareki tebarekilignn❤🎉🎉🎉

  • @MiraAsaleh
    @MiraAsaleh День назад

    አሜንንን አሜንንን አሜን ጌታ ይባርከችሁ 🙏🙏🙏📖📖

  • @solot.z4056
    @solot.z4056 День назад

    Pastor Tebarek

  • @asmelashergudo7912
    @asmelashergudo7912 День назад

    መለኮት ማለት ምን ማለት ነው? ሥላሴን በሚመለከት በሚምናደርገው ውይይቶች ላይ ከሐዋርያዊትም ሆነ ከሥላሴ ወዳጆቻችን "መለኮት " የሚለውን ቃል በተሳሳተ መንገድ በመጠቀም ፍቺ ስሠጡ ይደመጣሉ። ይህ ኢየሱስ ክርስቶስ ማን እንደሆነ በበቂ ሁኔታ ለመግለጽ በምናደርገው ሙከራ ሁላችንም ሊረዳን ስለሚችል ግልጽ ማድረግ እፈልጋለሁ። “መለኮት (Godhead) ”፣ ከተለመደው እምነት በተቃራኒ፣ የአብ፣ የወልድ እና የመንፈስ ቅዱስ ስብስብ ማለት አይደለም። የስላሴ አማኒያን ስለስላሴ ለማብራራት ከሚጠቀሙባቸው አገላለጾች መለኮት የአብ ፣የወልድ እና የመንፈስ ቅዱስ የጋራ መጠሪያ ቃል/ በመለኮት አንድ እያሉ ይደመጣሉ ። ወዳጃዊ ጥያቄ 😘 በቅዱሳት መጻህፍት ውስጥ “መለኮት (Godhead) ” ማለት አብ፣ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ ማለት እንደሆነ እና የጋራ መጠሪያ ስም እንደሆነ የቱ ጋር ነው የተጻፈው? ይህ “መለኮት ” የሚለው ቃል በእንግሊዝኛ Godhead የሚለው ትርጉም ሲኖረው ከሁለት የግሪክ ቃላቶች፡- ቲኦስ (Theos) እና ዴይታስ (Deitas)፣ ሲዋቀር ደግሞ ቲዮቴኦስ (Theioteos) የሚል ትርጉም ያለው ስም ነው። ትክክለኛው የግሪክ የGodhead ፍቺ “መለኮታዊ ባህሪ (Divine nature) ” ወይም “መለኮት” ነው። የእግዚአብሔር ማንነት ማለት ነው (Very essence of God) ። ይህ ትክክለኛ ትርጉም የአንድ ብቸኛ አምላክ አምላኪዎችን (የሚያመልኩትን) አቋማቸውን በምንም መንገድ የማያስወግድ ለአንድ ብቸኛ አምላክ ያላቸውን እምነት የሚያጠናክር የእግዚአብሔርን ማንነት በሚገባ የሚያስረዳን ቃል ነው። እንደ እውነቱ ከሆነ የአንድ ብቸኛ አምላክ አማኒያንን ትምህርታቸውን ከፍታ ላይ የሚያስቀምጥ ቃል ነው "መለኮት"። መለኮታዊ ባሕርይ (Divine nature) ሙላት ወይም እግዚአብሔር በሙላት (Deity of Godhead in Fullness) በኢየሱስ ክርስቶስ ሰውነት ውስጥ ይኖራል። ቆላስይስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ። ⁹ በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና(“For in him dwells all the fullness of the Godhead (Deity of God,Divine nature) bodily.”) ¹⁰ ለአለቅነትና ለሥልጣንም ሁሉ ራስ በሆነ በእርሱ ሆናችሁ ተሞልታችኋል። እግዚአብሔር አብ በሥጋ ተገለጠ (ታየ) ። ( 1 ጢሞቴዎስ 3: 16 “And without controversy great is the mystery of godliness: God was manifest in the FLESH)። የሚያዩ ዓይኖችና የሚሰሙ ጆሮዎች ላላቸው የተገለጠው ምሥጢር ነው። ይህንን ምስጢር ላለመረዳት ሰበብ የለንም። “የማይታየው ባሕርይ እርሱም የዘላለም ኃይሉ ደግሞም አምላክነቱ ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ ከተሠሩት ታውቆ ግልጥ ሆኖ ይታያልና (“For the invisible things of him from the creation of the world are clearly seen, being understood by the things that are made, even hiseternal power and Godhead; so that they are without excuse:”) ስለዚህም እግዚአብሔርን እያወቁ እንደ እግዚአብሔርነቱ መጠን ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት የሚያመካኙት አጡ..

  • @HirutYirdaw
    @HirutYirdaw День назад

    ❤❤❤

  • @user-lz7bk6tk6i
    @user-lz7bk6tk6i День назад

    7777

  • @user-ws4fy1xh8z
    @user-ws4fy1xh8z День назад

    Really God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 2 дня назад

    Please don't change the old video title, it's very important to keep it as is. We took a not and saved the title according to the lesson. When we need to go back to refer some information, it'd easier if you keep it the way it is. I like the way you always give your title in an organized way.

  • @selamabrham7252
    @selamabrham7252 2 дня назад

    ውይ ተባረክልን ደግሞም ብዛልንንንንንንን❤❤❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 2 дня назад

    አሜን አሜን ሃሌ ሉያ አሜን❤❤❤❤❤❤❤ የኔ አባት ተባረክ❤❤❤❤

  • @merylu-zf2vx
    @merylu-zf2vx 2 дня назад

    🎉🎉🎉

  • @AnoDae
    @AnoDae 2 дня назад

    አሜን ! ፓስተር እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ያለምልም የምትዘራቸው የቃሉ ዘሮች ፍሬያማ ይሁኑ። ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ጨማምሮ ይባርክህ። በርታ በርታ. . .

  • @HirutYirdaw
    @HirutYirdaw 3 дня назад

    ❤❤❤

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 3 дня назад

    ብሰማህ ብሰማህ የማልጠግብህ መጋቢ ባንተ ዉስጥ የሚፈሰዉ የእዉቀትና የቃል መገለጥ ድንቅ ነዉ ክብር ለጸጋዉ ባለቤት ይሁን ዘመንህ በልምላሜ ይፈጸምልህ ❤

  • @messelefanta
    @messelefanta 3 дня назад

    Stay Blessed!

  • @Degafugetachoo
    @Degafugetachoo 3 дня назад

    AMEN AMEN AMEN God bless you thank you Jesus 🙇🏿 🤷 ❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitGashaw-bn8rb
    @SenaitGashaw-bn8rb 3 дня назад

    አሜን

  • @HirutYirdaw
    @HirutYirdaw 3 дня назад

    ❤❤❤

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 3 дня назад

    Thanks!

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor 2 дня назад

      እግዚአብሔር ይባርክልኝ፤ thank you.

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 9 часов назад

      @@asfawBekelepastor I am sorry I have a question I don’t know how to transfer this amount

  • @AmanT241
    @AmanT241 4 дня назад

    እምቢ Amen❤❤❤❤

  • @Neb-w9n
    @Neb-w9n 4 дня назад

    እንዴት ድንቅ አውቀት ነው

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec 4 дня назад

    አሜን የጌታ ባሪያ ።በነገር ሁሉ ተባረክኝ❤❤❤

  • @kiduseshet
    @kiduseshet 4 дня назад

    ተባርኬበታለሁ ተባረክ

  • @MintesinotAlemayehu-v3i
    @MintesinotAlemayehu-v3i 4 дня назад

    Ameen maranatha geta eyesuus hoy tolo naa ameeen tolo na

  • @MintesinotAlemayehu-v3i
    @MintesinotAlemayehu-v3i 4 дня назад

    Ameen maranatha geta eyesuus hoy tolo naa ameeen tolo na

  • @MintesinotAlemayehu-v3i
    @MintesinotAlemayehu-v3i 4 дня назад

    Ameen maranatha geta eyesuus hoy tolo naa ameeen tolo na

  • @MintesinotAlemayehu-v3i
    @MintesinotAlemayehu-v3i 4 дня назад

    Ameen maranatha geta eyesuus hoy tolo naa ameeen tolo naa

  • @MintesinotAlemayehu-v3i
    @MintesinotAlemayehu-v3i 4 дня назад

    Ameen maranatha geta eyesuus hoy tolo naa ameeen tolo naa

  • @MintesinotAlemayehu-v3i
    @MintesinotAlemayehu-v3i 4 дня назад

    Ameen maranatha geta eyesuus hoy tolo naa ameeen tolo naa

  • @MintesinotAlemayehu-v3i
    @MintesinotAlemayehu-v3i 4 дня назад

    Ye eg/r sewu ye eg/r tsega yibizalih when yemenfesaw ewuket lamagignet ye kiristosin wongel bewunet lemenager min laderg ene amagn negn Lelam enersu sabatum mekseftoch keyet keyesus new woy Please beminet madeg efelgalehu mitagizegn neger kale,,, Ene kedebub Ethiopia hawassa ketema negn

  • @semharkuflu2627
    @semharkuflu2627 4 дня назад

    Amen amen 🙏🙏🙏

  • @mesfinmj991
    @mesfinmj991 4 дня назад

    አሜን ጌታ ለዘላለም ይባርክህ!

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 4 дня назад

    Egziabiher yibarikih wendime paster Asfaw xega yibzalih.

  • @helentsehaye88
    @helentsehaye88 4 дня назад

    ጌታ ይክበር ምን እላለሁ የምለውን ነው ያጣሁት::

  • @user-qv4zq6mc9c
    @user-qv4zq6mc9c 4 дня назад

    አሜን ፀጋው ይደግፋን